የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር ባገኘው ማብራሪያ መሠረት፤ ስኳር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሙሉ ባስተላለፈው መመሪያ፤ ቀደም ሲል የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ቁጥር 1287/2015 ከፀደቀ በኋላ ስኳር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ እንዲሆን የተወሰ...
የአሜሪካ የጦር መርከብ “ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን” የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ሀገራቸው ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንደማትፈልግና ከዋሽንግተን ጋር ለመደራደርም ምክንያት እንደሌላት ገለጹ። ሚኒስትሩ ከኤንቢሲ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ም...
የካቲት 25/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኤርትራን መንግሥት ሻዕቢያን አሳምረን ስለምናውቀው ዳግም ህዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጥም፤ ምናልባት ከሞከረ ደግሞ የመጨረሻ ሙከራው ነው የሚሆነው ብዬ ነው እኔ የማምነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተናግረዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) ጋር በትግርኛ ቋንቋ ባደረጉት ቆይታ፤ የሰሜን እዝ ጥቃት ከደረሰበት በ...
የአሜሪካ የጦር መርከብ “ዩኤስኤስ አብርሃም ሊንከን” የድሮን ጥቃት እንደደረሰበት ተገልጿል የካቲት 27/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰይድ አባስ አራግቺ ሀገራቸው ከአሜሪካ እና ከእስራኤል ጋር ምንም ዓይነት የተኩስ አቁም ስምምነት እንደማትፈልግና ከዋሽንግተን ጋር ለመደራደርም ምክንያት እንደሌላት ገለጹ። ሚኒስትሩ ከኤንቢሲ ኒውስ ጋር ባደረጉት ቃለ ም...

የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በዛምቢያ ናኮንዴ ወረዳ የሚገኙ የጸጥታ አካላት፣ በነዳጅ ጫኝ ቦቴዎች ውስጥ ተደብቀው ወደ ሀገሪቱ የገቡ 21 ኢትዮጵያውያንን በቁጥጥር ሥር ማዋላቸውን ገልጸዋል። ኢትዮጵያውያኑ የተገኙት ከታንዛኒያ ተነስተው ወደ ዛምቢያ በገቡ ሁለት የነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ውስጥ ተደብቀው ሲሆን፤ ተሽከርካሪዎቹ በናኮንዴ የድንበር ቀጠና ውስጥ ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ከገንዘብ ሚኒስቴር ባገኘው ማብራሪያ መሠረት፤ ስኳር ከኤክሳይዝ ታክስ ነፃ ሆኖ እንዲቀጥል መወሰኑን አስታውቋል። ኮሚሽኑ የጉምሩክ ሥነ-ሥርዓት ለሚፈጸምባቸው ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶች በሙሉ ባስተላለፈው መመሪያ፤ ቀደም ሲል የኤክሳይዝ ታክስ አዋጅ ማሻሻያ ቁጥር 1287/2015 ከፀደቀ በኋላ ስኳር ከኤክሳ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ ወይም በርቀት የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ሰነድ መዋዕለ ንዋይ ገበያ (ESX) በመላው ኢትዮጵያ የሚገኙ ዜጎች በቀላሉ በካፒታል ገበያው ውስጥ መሳተፍ እንዲችሉ የሚያስችል “ንዋይ” የተሰኘ የመጀመሪያውን የድረ-ገጽ እና የሞባይል ንግድ መተግበሪያ በይፋ አስጀምሯል። ይህ ዛሬ የካቲት 26 ቀን 2018 ዓ.ም. ይፋ የተደረገው አዲስ ቴክኖሎጂ በ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደንበኞቹን ማንነት ለማረጋገጥና አሠራሩን ለማዘመን የፋይዳ መታወቂያን ከአገልግሎት አሰጣጡ ጋር ሊያስተሳስር እንደሆነ ተገልጿል። አገልግሎቱ ከብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጋር የካቲት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በገባው ስምምነት መሰረት ማስተሳስሩን እንደሚያከናውን የገለጹት የአገልግሎቱ የኮሙኒኬሽን ...
የካቲት 26/2018 (ገበያ ሚዲያ) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ ዳርቻ በሚገኝ ሩዋይ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ትናንት ረቡዕ በፖሊስ በተካሄደ ድንገተኛ ፍተሻ፤ በሕገ-ወጥ የሰዎች አጋቾች ታግተው የነበሩ 66 ኢትዮጵያውያን እና 4 ኤርትራውያን በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኬንያ መርማሪ ፖሊሶች አስታውቀዋል። በድምሩ 70 የሚሆኑት እነዚህ ዜጎች የተገኙት በኬንያ የወንጀል...



















